በዋሽንግተን ዘጠኝ ተቃዋሚዎች የፈጠሩት ጥምረት በህወሀት የታቀደው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ጥረት አንዱ አካል መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡

(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዘጠኝ ተቃዋሚዎች የፈጠሩት ጥምረት በህወሀት የታቀደው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ጥረት አንዱ አካል መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ፍፁም አረጋ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ይህ የስምምነት ፊርማ ህወሀት የጀመረውን አገርን የማፈራረስ ጥረት መቀጠሉን ከማሳየት ውጭ ምንም ትርጉም የሌለው እንደሆነም አስረድተዋል፡፡ ንግግራቸውን ሲቀጥሉም ‹‹እነዚህ ጥምረት ፈጥረናል … Continue reading በዋሽንግተን ዘጠኝ ተቃዋሚዎች የፈጠሩት ጥምረት በህወሀት የታቀደው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ጥረት አንዱ አካል መሆኑን አምባሳደር ፍፁም አረጋ ገለፁ፡፡